- ኢቮሊሽን ሙሉ የሶፍትዌር ግልጋሎት ለኢሜይል እና ለቀን መቁጠሪያ ከኡቡንቱ ጋር አብሮ ይመጣል ፤ ከብዙ ኢሜይል አገልግሎት ጋር ያገናኝል ለምሳሌ ጂሜይል እና ያሁ ሜይል
- የረቀቀ ቆሻሻ ማጣሪያ እና መፈልጊያ መሳሪያዎች ኢሜይልን ለመቆጣጠር ቀላል አድርጎታል
- ይጨምሩ የሚወዱትን ድህረ ገጽ በቀን መቁጠሪያ የወደፊት ጨዋታዎችን ወይም ሲኒማ የሚለቀቅበትን ቀን ለማየት ፤ የቀን እቅዶትን ለማየት ከላይ የሚገኘውን ሰአት ይጫኑ